sewasew multimedia

በያዝነው ሳምንት የሦስት ሙዚቀኞች ስራ በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል

የሁለት ዓመታት መተግበሪያውን የማበልጸግ ሂደቱን አጠናቆ መስከረም 2015 ዓ.ም. በይፋ ስራ የጀመረው ሰዋሰው መተግበሪያ በያዝነው ሳምንት ሁለት የሙዚቃ ቪድዮ እና አንድ ግማሽ አልበም (ኢፒ) ይለቃል።

በያዝነው ሳምንት የሦስት ሙዚቀኞች ስራ በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል Read More »

Sewasew 9107

ሰዋሰው መተግበሪያ ለደንበኝነት አገልግሎት የሚውል 9107 የተሰኘ አጭር ቁጥር አስተዋወቀ

በያዝነው ሳምንት የሦስት ሙዚቀኞች ስራ በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል ይለቀቃል ሰዋሰው ዜና – ጥር 5/2015 ዓ.ም. የሙዚቃ ሥራዎችን የሚያገበያየው “ሰዋሰው” መተግበሪያ በ9107 አጭር ቁጥር የክፍያ ደንበኝነት (ፕሪምየም) አገልግሎት መግዛት የሚቻልበትን አማራጭ ማስጀመሩን አስታውቋል። “ሰዋሰው” ከሞባይል አየር ሰዓት ተቀናሽ በሚደረግ ሂሳብ ሳምንታዊ እና ዕለታዊ የደንበኝነት አገልገሎቶችን መግዛት የሚቻልበትን አዲስ አማራጭ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። በመተግበሪያው አማካኝነት የሚለቀቁ

ሰዋሰው መተግበሪያ ለደንበኝነት አገልግሎት የሚውል 9107 የተሰኘ አጭር ቁጥር አስተዋወቀ Read More »

Sewasew Artist Maritu Legese

የአንባሰሏ ንግሥት የክብር ዶክትሬቷን ከ7 ዓመታት በኋላ ተረከበች

የአንባሰሏ ንግሥት የክብር ዶክትሬቷን ከ7 ዓመታት በኋላ ተረከበች ሰዋሰው ዜና – ጥር 6/2015 ዓ.ም. ከሰዋሰው መተግበሪያ ጋር ለምትሰራቸው 4 የሙዚቃ ኮንሰርቶች አልበምና የሙዚቃ ቪድዮ ከ23 ዓመታት የስደት ኑሮ በኋላ ሐገሯ የተመለሰችው አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ሰኔ 23 ቀን 2008 ዓ.ም. የተሰጣትን የክብር ዶክትሬት ዲግሪዋን ተረክባለች። በቅርቡ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ ደሴ፣ ጎንደር እና ባህርዳር ለሚኖራት የሙዚቃ

የአንባሰሏ ንግሥት የክብር ዶክትሬቷን ከ7 ዓመታት በኋላ ተረከበች Read More »

A girl putting on headset with sewasew logo

The music Industry

የሙዚቃ ኢንዱስትሪ የሙዚቃ ኢንደስትሪ የዜማና የሙዚቃ ቅንብሮች በመጻፍ፣ የተቀዱ ሙዚቃዎችን በማቀናበር እና በመሸጥ፣ ኮንሰርቶችን በማቅረብ እንዲሁም የሙዚቃ ፈጣሪዎችን የሚረዱ፣ የሚያሠለጥኑ እና የሚወክሉ ድርጅቶችን ያቀፈ ነው። በኢንዱስትሪው ውስጥ ከሚንቀሳቀሱት በርካታ ግለሰቦችና ድርጅቶች መካከል ዘፈኖችንና የሙዚቃ ቅንብሮች የሚጽፉት የዜማ ደራሲያንና አቀንቃኞች፤ ሙዚቀኞች፣ ባንድ መሪዎች፤ የተቀዱ ሙዚቃዎችን የሚፈጥሩእና የሚሸጡ ሰዎች፣ የሙዚቃ አሳታሚዎች፣ ስቱዲዮዎች፣ የሙዚቃ አምራቾች፣ የሙዚቃ መሸጫ ሱቆች፣

The music Industry Read More »