Sewasew

sewasew multimedia

በያዝነው ሳምንት የሦስት ሙዚቀኞች ስራ በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል

የሁለት ዓመታት መተግበሪያውን የማበልጸግ ሂደቱን አጠናቆ መስከረም 2015 ዓ.ም. በይፋ ስራ የጀመረው ሰዋሰው መተግበሪያ በያዝነው ሳምንት ሁለት የሙዚቃ ቪድዮ እና አንድ ግማሽ አልበም (ኢፒ) ይለቃል።

በያዝነው ሳምንት የሦስት ሙዚቀኞች ስራ በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል Read More »

Sewasew 9107

ሰዋሰው መተግበሪያ ለደንበኝነት አገልግሎት የሚውል 9107 የተሰኘ አጭር ቁጥር አስተዋወቀ

በያዝነው ሳምንት የሦስት ሙዚቀኞች ስራ በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል ይለቀቃል ሰዋሰው ዜና – ጥር 5/2015 ዓ.ም. የሙዚቃ ሥራዎችን የሚያገበያየው “ሰዋሰው” መተግበሪያ በ9107 አጭር ቁጥር የክፍያ ደንበኝነት (ፕሪምየም) አገልግሎት መግዛት የሚቻልበትን አማራጭ ማስጀመሩን አስታውቋል። “ሰዋሰው” ከሞባይል አየር ሰዓት ተቀናሽ በሚደረግ ሂሳብ ሳምንታዊ እና ዕለታዊ የደንበኝነት አገልገሎቶችን መግዛት የሚቻልበትን አዲስ አማራጭ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። በመተግበሪያው አማካኝነት የሚለቀቁ

ሰዋሰው መተግበሪያ ለደንበኝነት አገልግሎት የሚውል 9107 የተሰኘ አጭር ቁጥር አስተዋወቀ Read More »

Sewasew Artist Maritu Legese

የአንባሰሏ ንግሥት የክብር ዶክትሬቷን ከ7 ዓመታት በኋላ ተረከበች

የአንባሰሏ ንግሥት የክብር ዶክትሬቷን ከ7 ዓመታት በኋላ ተረከበች ሰዋሰው ዜና – ጥር 6/2015 ዓ.ም. ከሰዋሰው መተግበሪያ ጋር ለምትሰራቸው 4 የሙዚቃ ኮንሰርቶች አልበምና የሙዚቃ ቪድዮ ከ23 ዓመታት የስደት ኑሮ በኋላ ሐገሯ የተመለሰችው አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ሰኔ 23 ቀን 2008 ዓ.ም. የተሰጣትን የክብር ዶክትሬት ዲግሪዋን ተረክባለች። በቅርቡ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ ደሴ፣ ጎንደር እና ባህርዳር ለሚኖራት የሙዚቃ

የአንባሰሏ ንግሥት የክብር ዶክትሬቷን ከ7 ዓመታት በኋላ ተረከበች Read More »

A girl putting on headset with sewasew logo

The music Industry

የሙዚቃ ኢንዱስትሪ የሙዚቃ ኢንደስትሪ የዜማና የሙዚቃ ቅንብሮች በመጻፍ፣ የተቀዱ ሙዚቃዎችን በማቀናበር እና በመሸጥ፣ ኮንሰርቶችን በማቅረብ እንዲሁም የሙዚቃ ፈጣሪዎችን የሚረዱ፣ የሚያሠለጥኑ እና የሚወክሉ ድርጅቶችን ያቀፈ ነው። በኢንዱስትሪው ውስጥ ከሚንቀሳቀሱት በርካታ ግለሰቦችና ድርጅቶች መካከል ዘፈኖችንና የሙዚቃ ቅንብሮች የሚጽፉት የዜማ ደራሲያንና አቀንቃኞች፤ ሙዚቀኞች፣ ባንድ መሪዎች፤ የተቀዱ ሙዚቃዎችን የሚፈጥሩእና የሚሸጡ ሰዎች፣ የሙዚቃ አሳታሚዎች፣ ስቱዲዮዎች፣ የሙዚቃ አምራቾች፣ የሙዚቃ መሸጫ ሱቆች፣

The music Industry Read More »

Sewasew Artist Berhanu Tezera

ብርሃኑ ተዘራ

Premium Birhanu Tezera ብርሃኑ ተዘራ ብርሃኑ ተዘራ ስለአርቲስቱ የትውልድ ስም ብርሃኑ ተዘራ የትውልድ ቦታ መነሻ አዲስ አበባ፥ ኢትዯጵያ የሙዚቃ ምድብ ባህላዊ፥ ዳንሶል ስራ ድምፃዊ የሙዚቃ መሳርያዎች የስራ አመታት ሌብል ሰዋስው መልቲሚድያ የትዳር አጋር ደህረ ገፅ ይስሙ ይመልከቱ በቅርቡ… ዲስኮግራፊ የስቱዲዮ አልበሞች የአልበም ዝርዝር ከነጠላ ዜማ ጋር Facebook Twitter Youtube ብርሃኑ ተዘራ ብርሃኑ ተዘራ ልዩ ድምፁን

ብርሃኑ ተዘራ Read More »

Sewasew Artist Henok Mehari

ሄኖክ መሃሪ

Subscribe Henok Mehari ሄኖክ መሃሪ ሄኖክ መሃሪ ስለአርቲስቱ የትውልድ ስም ሄኖክ መሃሪ የትውልድ ቦታ መነሻ አዲስ አበባ፥ ኢትዯጵያ የሙዚቃ ምድብ ስሎው ሮክ፥ ፖፕ፥ ሃገርኛ፥ ዳንሶል ስራ ድምፃዊ የሙዚቃ መሳርያዎች የስራ አመታት ሌብል ሰዋስው መልቲሚድያ የትዳር አጋር ደእህረ ገፅ ይስሙ ይመልከቱ ዲስኮግራፊ የስቱዲዮ አልበሞች የአልበም ዝርዝር ከነጠላ ዜማ ጋር Facebook Twitter Youtube ሄኖክ መሃሪ ሄኖክ መሃሪ

ሄኖክ መሃሪ Read More »