አዲሱ የሰዋስው መልቲሚዲያ ፕሮጀክት: የሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ
ሰዋስው የፖድካስቶች ኔትወርክ ባለቤትነቱ የቱኤፍ ካፒታል ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር የሆነ፣ በሰዋስው መተግበሪያ አማካኝነት በድምጽ የሚሰራጭ፣ ፈጠራን፣ ግኝትን እና መማማርን የሚያሳድግ ልዩ ዝግጅት ነው።
አዲሱ የሰዋስው መልቲሚዲያ ፕሮጀክት: የሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ Read More »
አዳዲስ ዜናዎችን እና መጣጥፎችን ያግኙ እና ከእኛ ጋር ይገናኙ የሰዋሰው መልቲሚዲያ የዜና ገፅ
ሰዋስው የፖድካስቶች ኔትወርክ ባለቤትነቱ የቱኤፍ ካፒታል ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር የሆነ፣ በሰዋስው መተግበሪያ አማካኝነት በድምጽ የሚሰራጭ፣ ፈጠራን፣ ግኝትን እና መማማርን የሚያሳድግ ልዩ ዝግጅት ነው።
አዲሱ የሰዋስው መልቲሚዲያ ፕሮጀክት: የሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ Read More »
የሁለት ዓመታት መተግበሪያውን የማበልጸግ ሂደቱን አጠናቆ መስከረም 2015 ዓ.ም. በይፋ ስራ የጀመረው ሰዋሰው መተግበሪያ በያዝነው ሳምንት ሁለት የሙዚቃ ቪድዮ እና አንድ ግማሽ አልበም (ኢፒ) ይለቃል።
በያዝነው ሳምንት የሦስት ሙዚቀኞች ስራ በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል Read More »
በያዝነው ሳምንት የሦስት ሙዚቀኞች ስራ በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል ይለቀቃል ሰዋሰው ዜና – ጥር 5/2015 ዓ.ም. የሙዚቃ ሥራዎችን የሚያገበያየው “ሰዋሰው” መተግበሪያ በ9107 አጭር ቁጥር የክፍያ ደንበኝነት (ፕሪምየም) አገልግሎት መግዛት የሚቻልበትን አማራጭ ማስጀመሩን አስታውቋል። “ሰዋሰው” ከሞባይል አየር ሰዓት ተቀናሽ በሚደረግ ሂሳብ ሳምንታዊ እና ዕለታዊ የደንበኝነት አገልገሎቶችን መግዛት የሚቻልበትን አዲስ አማራጭ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። በመተግበሪያው አማካኝነት የሚለቀቁ
ሰዋሰው መተግበሪያ ለደንበኝነት አገልግሎት የሚውል 9107 የተሰኘ አጭር ቁጥር አስተዋወቀ Read More »
የአንባሰሏ ንግሥት የክብር ዶክትሬቷን ከ7 ዓመታት በኋላ ተረከበች ሰዋሰው ዜና – ጥር 6/2015 ዓ.ም. ከሰዋሰው መተግበሪያ ጋር ለምትሰራቸው 4 የሙዚቃ ኮንሰርቶች አልበምና የሙዚቃ ቪድዮ ከ23 ዓመታት የስደት ኑሮ በኋላ ሐገሯ የተመለሰችው አርቲስት ማሪቱ ለገሰ ሰኔ 23 ቀን 2008 ዓ.ም. የተሰጣትን የክብር ዶክትሬት ዲግሪዋን ተረክባለች። በቅርቡ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ ደሴ፣ ጎንደር እና ባህርዳር ለሚኖራት የሙዚቃ
የአንባሰሏ ንግሥት የክብር ዶክትሬቷን ከ7 ዓመታት በኋላ ተረከበች Read More »