ኤርሚያስ ሃይላይ
በቅርቡ…
ኤርሚያስ ሀይላይ ልዩ ድምፁን እና ምርጥ ስራውን በአለምአቀፍ ደረጃ ለመቀጠል በኢትዮጵያ የሙዚቃ ፕላትፎርም ሰዋሰው መልቲሚዲያ ጋር ተፈራረመ።