የአስቴር አወቀ “ሶባ” አልበም የመውጫ ቀን ለ9 ቀናት ተራዘመ
Premium የአስቴር አወቀ “ሶባ” አልበም የመውጫ ቀን ለ9 ቀናት ተራዘመ ቀን / Date : ጥር 9/2015 ዓ.ም. ለ ሚዲያ ተቋማት ከ1970ዎቹ ጀምሮ የሙዚቃ ንግሥትነቷን አስጠብቃ የቆየችው አስቴር፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ የራሳቸውን ጉልህ አሻራ ካሳረፉ ድምጻዊያን መካከል ትመደባለች። በየዘመናቱ በነበሩት የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማለትም፡- በሸክላ፣ በካሴት እና በሲዲ ስራዎቿን ለአድናቂዎቿ ስታደርስ ቆያታለች። በብዙዎች ዘንድም “የሶል ንግሥት” የሚል […]
የአስቴር አወቀ “ሶባ” አልበም የመውጫ ቀን ለ9 ቀናት ተራዘመ Read More »