Sityana Teni
ሲትያና ቴኒ
Sewasew Multimedia's Sityana Teni

ሲትያና ቴኒ በሰዋስው መልቲሚድያ

ስለአርቱስቷ
የትውልድ ስም
ሲቲያና ቴኒ
የትውልድ ቦታ
ጉራጌ፥ ኢትዯጵያ
መነሻ
ጉራጌ፥ ኢትዯጵያ
የሙዚቃ ምድብ
ዘመናዊ
ስራ
ድምፃዊ፥ የግጥም ፀሃፊ
የሙዚቃ መሳርያዎች
ድምፅ
የስራ አመታት
ሌብል
ሰዋስው መልቲሚድያ
የትዳር አጋር
ድህረ ገፅ

ሲቲያና ቴኒ

ዲስኮግራፊ

የስቱዲዮ አልበሞች
አልበሞች ከነጠላ ዜማ ጋር
ማንነቴን

ሲቲያና ቴኒ

ሲቲያና ቴኒ ልዩ ድምፅዋን እና ምርጥ ስራዋን በአለምአቀፍ ደረጃ ለመቀጠል በኢትዮጵያ የሙዚቃ ፕላትፎርም ሰዋሰው መልቲሚዲያ ጋር ተፈራረመች።

አዳዲስ ሙዚቃዎች

በቅርቡ…

አዳዲስ ፖስቶች

Sewasew Multimedia Logo
Igniting Creativity
sewasew is a global ethiopian music streaming platform which is aimed to bring fans closer to artists through unique experiences and the highest sound quality

Contact Us

Download APP

My Sewasew Artist

Sityana Teni

Music is life. That’s why our hearts have beats ❤️

0:00 / 0:00
Sityana Teni

ስለ እኔ

◦ ስሜ ሲትያና ቴኒ ይባላል ትውልዴ ደብረዘይት ሲሆን እድገቴ ከኅንደር እስከ አ.አ በተለያዩ ቦታዎች ከቤተሰብ ጋር በመዘዋወር የየአካባቢው ወግና ባህል ፍቅር ያሳደገኝ ልጅ ነኝ ….
◦ የሙዚቃ ህይወቴ የጀመረው ገና የ 14 አመት ልጅ ሆኜ በጉራጌ ባህል ኪነት ውስጥ በወልቂጤ ከተማ ነው በጊዜው በትርፍ ጊዜ የተለያዩ የስፖርቶች እና የኪነ ጥበብ ስልጠናዎች ይሰጥ ስለነበር ያንን እድል በማግኘቴ ከእቤት ማንጎራጎር አልፎ በስልጠና በልምምድ ተደግፎ የ10 ወር ኮርስ ወስደን ተመርቀን ከሙዚቃ ጋር በተግባር እና በወረቀት ተዛመድን
◦ ከዚያም ቤተሰቤ እንደገና ወደ አዲስ አበባ በመመለሱ በዛ ሰአት አዲስ አበባ ውስጥ ሙዚቃ ይሰራባቸዋል በሚባልበት አጋጣሚዎች ከክበብ እስከ ክለብ በመሳተፍ ልምድ አዳብር ነበር
◦ ከዚያም እንደገና ከቤተሰብ ጋር ወደ አገረ ሳውዝ አፍሪካ በመሰደድ የእድሜየን ግማሽ የኖርኩ ሲሆን እኔ ግን የሙዚቃው ጥሪቱ ሊያስቀምጠኝ ባለመቻሉ ወደ ሀገሬ በመመላለስ ሙዚቃ እየሰራው እመለስ ነበር እናም…

ስራዎቼ

◦ የመጀመሪያ ሲንግሌን በ2001 አ. ም የዬሴፍ ገብሬ ግጥምና ዜማ የሆነውን እና ካሙዙ ካሳ ቆንጆ አድርጎ ያቀናበረውን ዝም አትበል የተባለውን ሲንግል በመልቀቅ ሀ ብየ ወደ ህዝቡ የመጣው ሲሆን ያን ጊዜ ባገኘኃቸው አስተያየቶች ደግሞ በመታገዝ
◦ 2ኛ ሲንግሌን ሀብታሙ ቦጋለ ግጥሙንና ዜማውን ቅንብሩን ደግሞ ሳምሶን ጎሳየ የተጠበቡበትን የኔ ጀግና የተሰኘውን ሲንግል በ2005 አ.ም የሰራው ሲሆን ከዚያ በሃላ በቀጥታ ወደ አልበም ስራ ውስጥ በመግባት 9 አመት የፈጀ አልበም በመስራት ቆየሁ
◦ እናም በመሃል ሌላ 3ተኛ ሲንግሌን የኤልያስ መልካ ግጥም እና ዜማ እንዲሁም ቅንብር የሆነውን ‘አጉል አባይ’ የተሰኘውን በ2011 ለቅቄ የበለጠ ከሰው ጋር እንድተዋወቅና ብዙ ጠቃሚ አስተያየቶችን እንዳገኝ እረድቶኛል
◦ በመቀጠልም አልበሜ ጥሩ ጊዜ እስኪመጣ በመጠበቅ ላይ እያለ ሌላኛውን ደግሞ ግጥምና ዜማው የብስራት ሱራፌል የሆነውን በወጣቱና በታታሪው ታምሩ አማረ የተቀናበረውን “ወለባ” የተባለውን ሲንግል በ2014 ለቅቄያለሁ

ማንነቴን