ነይ ጠጋ በይ አንቺ ልጅ
ካይኔ ላይ አርፈሻል
ጎኔ ሆነሽ ብትታይ
ታዲያ ምን ይልሻል
ለቁንጅናሽ ምን ይወጣል
አዳሙን ገሎታል
ቃልም ባስብ መች ይሆናል
ለውበትሽ ሁሉም ያንሳል
ይሄን ነው ቃሉ ይሄ
ደጋግሙ ሚለው ልቤ
ይሄ ነው ቃሉ ይሄ ነው
ከልቤ ያለው ውስጤ X2
ጠጋበይ ውዴ ጠጋ ወደኔ ፍቅሬ
ጠጋበይ ውዴ ጠጋበይ ለኔ ፍቅሬ
ጠጋበይ ውዴ ጠጋ ወደኔ ፍቅሬ
ጠጋበይ ውዴ ጠጋበይ ለኔ ፍቅሬ
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
መላመድ ነው እጂ
መራቅ የት ተገኝቶ
(ተግኝቶ ተግኝቶ)
ከንግዲ ከልፍኝ
ካዳራሹ ገብቶ
ሳገኝ አንቺን ቀኔ ያምራል
ደስታም የኔ ይሆናል
ሳቅሽ ደሞ ሰው ያፈዛል
ሰአቱ ይቆማል
መቼም ላንቺ ስንኝ ያጥራል
ላሳይሽ ብል መች ይሆናል
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
(ጠጋ በይ ጠጋ በይ)
Ayayaya oh yeah ohh
ውዴ ወደኔ ቅረቢ ፍቅሬ
ወደኔ ቅረቢ
Ahhhh
Yeah yeah
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
ነይ ጠጋ በይ ነይ ጠጋ በይ
ኧረረረረ ማን አነሳው?
ኧረረረረ ማን አወሳው?
የኔ እና ያንቺን ነገር ከመንበሩ፤
ማን ደርሷ ቆመለት ለነገሩ?
አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ ሸጊቱ
ከደጄ የመጥፋትሽ ምን ይሆን ምክንያቱ
የማወጋው ወዳጅ የማማክረው
እንዴት እንደሌለኝ ልብሽ ዘነጋው
Eynuttan himadha simalee kanbira
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
(Oromifa chant)
ድቅድቅ ሌት ነው አትበይ ወይም ብራ ፀሐይ
ልብ የፈለገ ለት የለም ሰንኮፍ ከልካይ
Fayfayoo koo bontuu fakeegna Jalala
Azalaa jannata meera bishan lagaa
ማለዳ ማለዳ ማለዳ መተሽ
አካሌን ደባብሰሽ ትመለሻለሽ
ችሎ ባይናገር ጮሆ ባያወራ
ይለይ አይደለም ወይ ሰው የሚሻ ገላ
Ya lili intala ya Shankar ala
An hiriba dhabe suman yada bula
Siargadhe hintegne joren mankarara
Mee kotu nafali losha qache intala
Siargadhe hintegne joren mankarara
Mee kotu nafali losha qache intala
መገን ደንገ ቆሬ የሌለሽ ሀይ ባይ
ይኸው ነግቶ መሸ እይንሽን ሳላይ።
መገን በቁልቢ በክር ማህተብሽ
አይኔ እንደ በረዶ ሟምቶ አለቀልሽ።
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
ሚያምር አለው ድባብ ከሩቁ
ቤቱ ሲታይ ባንቺ መድመቁ
አንቺም አትከፊ ዛሬ ከቶ ሌላ ነውና
አዲስ ነውና
ውገብሽ ይውረግ ይሰበር ሰካ
ይፈታ ፀጎርሽ መሬት እንዲነካ
አንቺን ማየቱን ነው የምሻ
ተነሻ!
አየውሽ
ምን ላርግ
አልታ አልዳኝ ያልኩት
አየውሽ
ክብርና ማረጌን
ተውኩት X2
ላንቺ ወርቅ ይነጠፍል መዳብ ለኝ X2
ሳዶንያ
ሆነሽ የውበት መንትያ
ውብ እኳ ነሽ ለኝ መታያ
አንቺን አይክፋሽ ዛሬከቶ ዛሬከቶ
ዛሬከቶ woah oahhh
ቆሞ እንዳደረ እንደዘብ ሆንኩኝ
አንቺ አይቼ ውብት ምች መታኝ
እጅሽን ስጭኝ ፀሃይትውጣ
በማታ!
አየውሽ
ምን ላርግ
አልታ አልዳኝ ያልኩት
አየውሽ
ክብርና ማረጌን
ተውኩት
አየውሽ (nananaw)
ምን ላርግ
አልታ አልዳኝ ያልኩት
አየውሽ
ክብርና ማረጌን
ተውኩት (OhhOhh)
Mic:
አሄ! ይታየኝል
ውበትሽም አምሮ ደምቆ አንቺን ደስ (ah) ጠልቆ
ለማን ልማሽ አንቺን እንከን የለሽ
አዋ
ገና ምን አሰየን ሳቅሽ ደሞ
አንችም ሌላንአንዳትሰሚ
ለማ ጆሮ
ላልሰሙት ያሰማል አንቺን ይላል
ቃል አጋኖ አዋ!!
አየሁሽ ምንላርግ
አየሁሽ ምንላርግ
ኧረረረረ ማን አነሳው?
ኧረረረረ ማን አወሳው?
የኔ እና ያንቺን ነገር ከመንበሩ፤
ማን ደርሷ ቆመለት ለነገሩ?
አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ ሸጊቱ
ከደጄ የመጥፋትሽ ምን ይሆን ምክንያቱ
የማወጋው ወዳጅ የማማክረው
እንዴት እንደሌለኝ ልብሽ ዘነጋው
Eynuttan himadha simalee kanbira
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
(Oromifa chant)
ድቅድቅ ሌት ነው አትበይ ወይም ብራ ፀሐይ
ልብ የፈለገ ለት የለም ሰንኮፍ ከልካይ
Fayfayoo koo bontuu fakeegna Jalala
Azalaa jannata meera bishan lagaa
ማለዳ ማለዳ ማለዳ መተሽ
አካሌን ደባብሰሽ ትመለሻለሽ
ችሎ ባይናገር ጮሆ ባያወራ
ይለይ አይደለም ወይ ሰው የሚሻ ገላ
Ya lili intala ya Shankar ala
An hiriba dhabe suman yada bula
Siargadhe hintegne joren mankarara
Mee kotu nafali losha qache intala
Siargadhe hintegne joren mankarara
Mee kotu nafali losha qache intala
መገን ደንገ ቆሬ የሌለሽ ሀይ ባይ
ይኸው ነግቶ መሸ እይንሽን ሳላይ።
መገን በቁልቢ በክር ማህተብሽ
አይኔ እንደ በረዶ ሟምቶ አለቀልሽ።
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
Soora lubbu tiyya hinfagaatin narra
ይህ አለም እንዴት ሆኖ ይደምቃል ያለ እኔ እና እንቺ፤
ሀሳቡን ትተሽ እቴ በይ ተጫወቺ፤
ሙዚቃው ከፍ ይበል አለምን ለአንዴ እንርሳት፤
ማንም እንደማያውቀን እንሁንባት።
እኔ እና አንቺ ፥ በዚህች አለም፤
አለን ውበት ፥ ልዮ ቀለም (2*)
ሙዚቃው ከፍ ይበል አለምን ያስረሳን፤
እኔ እና እንቺን አሁን በፍቅር ያንግሰን።
ጨረቃም ትሁነን ቃልኪዳን መግቢያችን፤
ብርሃኗን ትስጠን ትሁን መድመቂያችን።
Yeab:
ይሄ ምሽት የሚያምረዉ
ላንተ እና እኔ ነው የቆመው
እንዴት ያለ የደስታ ቀን ነው
አንተን ከኔ ያገናኘው
እኔ እና አንተ በዚህ አለም
አለን ውበት ልዮ ቀለም
እኔ እናንተ አንተ በዚህ አለም
አለን ውበት አዲስ ቀለም
ሙዚቃው ከፍ ይበል አለምን ያስረሳን፤
እኔ እና እንቺን አሁን በፍቅር ያንግሰን።
ጨረቃም ትሁነን ቃልኪዳን መግቢያችን፤
ብርሃኗን ትስጠን ትሁን መድመቂያችን።
ሙዚቃው ከፍ ይበል አለምን ያስረሳን፤
እኔ እና እንቺን አሁን በፍቅር ያንግሰን።
ጨረቃም ትሁነን ቃልኪዳን መግቢያችን፤
ብርሃኗን ትስጠን ትሁን መድመቂያችን።
Liyu Kelem
ይህ አለም እንዴት ሆኖ ይደምቃል ያለ እኔ እና እንቺ፤
ሀሳቡን ትተሽ እቴ በይ ተጫወቺ፤
(እንጫውት)
ሙዚቃው ከፍ ይበል አለምን ለአንዴ እንርሳት፤
ማንም እንደማያውቀን እንሁንባት።
ይህ አለም እንዴት ሆኖ ይደምቃል ያለ እኔ እና እንቺ (ያለኔ እናተ)
ብርሃን አዲስ ቀን ነው፤
ለአንቺ ለኔ የወጣው፤
ለፍቅራችን ሊውል፤
በደስታ እኛን ሊሽር፤
ሽር ጉዱን አርጎ ልቤም በማለዳው፤
ቁጭ ብሏል ከደፉ ስሎሽ ከደመናው።
እንደው ለምን ይሆን ልቤ እንዲህ መሆኑ፤
ለስንቱ እምቢ ያለውን ዘውድ ላንቺ መድፋቱ፤
ሚስጥር ሁኖብኛል ትልቅ የህይወት ቅኔ፤
ፍቺው ግን ይቆየኝ ነይ አንቺ ግን ጎኔ።
እንደ አበባ ነሽ እንደ ፅጌረዳ
ውብ ድምቀት የሆንሽ ለልቤ ጓዳ
ይህን እያወቅሽ ተይ አታርፍጂ
ለልቤ ሰላም ጭንቅ አትሁኝ እንጂ
የናቴ ነጠላ የሚመስለው ጥርስሽ
(ፈገግ በይልኝ)
ሰርክ ተሰልፎ ሳይ እኔ ቢያመጣልሽ (ohh)
ልታዘዝሽ እንጂ አይደል ልገዳደር
ዙፍንሽ ላስጥል በህልሟችሽ ልከብር
(oh nana)
እንደ አበባ ነሽ እንደ ፅጌረዳ
ውብ ድምቀት የሆንሽ ለልቤ ጓዳ
ይህን እያወቅሽ ተይ አታርፍጂ
ለልቤ ሰላም ጭንቅ አትሁኝ እንጂ
Ohh ouuuu
ማይታለፍ ንጋት ኳከብ ፈገግታን ይዛ
ተመርጧላት በልኳ ነው ያን ሸማ ለብሳ
አልተማመንበት ያለው ልቤ ይፈራል ያንቺን
አይን እንቁስ ባይማርክሽ
ተላምደን ተላምደን ከደጅ
ያመሸ እንዳይውስድሽ
ፍቅር ያስጥልሽ
ባለ መቃ አንገቶን
አሄ!
ባለ ብር ሎቲ
ባለ ቶ መስቀሏን
እሷን!
አልተው አልኩኝ እምቢ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
ልክ እንደሷ ነው እንጂ
ከፍቅር ዘንድ ዘብ ያደረ
ላይጠፉው አማላጅ
ይታይ መቀነትሽ ሰንደቅ ያቀለመው
ወጉም እንደ አያትሽ
አሄሄ ያምርብሻል በሏት
አንኳን የነካቺው ያየችው የሚቀናት
(እልልታ)
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
አቤት አቤት
(ተውበልያ)
ሲመሻሽ ግን እድሌ ረታ
አንቺን ቢያሸልመኝ
ምን ይደንቃል ያንቺስ
ቀየው ቆሞ ሲመርቅሽ
እሲኪ በይኝ በውነት
ፍቅርን የት ነው የተማርሽ
ከልብ ነሽ!
ባለ መቃ አንገቶን
አሄ!
ባለ ብር ሎቲ
ባለ ቶ መስቀሏን
እሷን!
አልተው አልኩኝ እምቢ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
ልክ እንደሷ ነው እንጂ
ከፍቅር ዘንድ ዘብ ያደረ
ላይጠፉው አማላጅ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
(እልልታ)
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
እረ አድባር ናት
እሷ!
ይበቃል
ሳቅና ጥርሷ!
ብቻ አትለዩአት
ከኔ!
እሷናት
ምታውቅ አመሌን!
አይኖቾን ሳይ
ነጋ!
መች ሰልችቶይ
ቆንጇ ሸጋ!
እስክት በይ
ከኔ!
ትከሻሽ
ይለካ ዛሬ!
ይለካ ዛሬ
እሷ!
ሳቅና ጥርሷ!
ከኔ!
ምታውቅ አመሌን!
(አቤት አቤት)
ነጋ!
ቆንጇ ሸጋ!
ከኔ!
ይለካ ዛሬ!
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
(ሸጋ ያለሷ ከተባለ)
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
እንዲያው ወንዱን ሁሉ አንጫጫቺው
እኳ እራ!!
ማይታለፍ ንጋት ኳከብ ፈገግታን ይዛ
ተመርጧላት በልኳ ነው ያን ሸማ ለብሳ
አልተማመንበት ያለው ልቤ ይፈራል ያንቺን
አይን እንቁስ ባይማርክሽ
ተላምደን ተላምደን ከደጅ
ያመሸ እንዳይውስድሽ
ፍቅር ያስጥልሽ
ባለ መቃ አንገቶን
አሄ!
ባለ ብር ሎቲ
ባለ ቶ መስቀሏን
እሷን!
አልተው አልኩኝ እምቢ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
ልክ እንደሷ ነው እንጂ
ከፍቅር ዘንድ ዘብ ያደረ
ላይጠፉው አማላጅ
ይታይ መቀነትሽ ሰንደቅ ያቀለመው
ወጉም እንደ አያትሽ
አሄሄ ያምርብሻል በሏት
አንኳን የነካቺው ያየችው የሚቀናት
(እልልታ)
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
አቤት አቤት
(ተውበልያ)
ሲመሻሽ ግን እድሌ ረታ
አንቺን ቢያሸልመኝ
ምን ይደንቃል ያንቺስ
ቀየው ቆሞ ሲመርቅሽ
እሲኪ በይኝ በውነት
ፍቅርን የት ነው የተማርሽ
ከልብ ነሽ!
ባለ መቃ አንገቶን
አሄ!
ባለ ብር ሎቲ
ባለ ቶ መስቀሏን
እሷን!
አልተው አልኩኝ እምቢ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
ልክ እንደሷ ነው እንጂ
ከፍቅር ዘንድ ዘብ ያደረ
ላይጠፉው አማላጅ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
(እልልታ)
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
እረ አድባር ናት
እሷ!
ይበቃል
ሳቅና ጥርሷ!
ብቻ አትለዩአት
ከኔ!
እሷናት
ምታውቅ አመሌን!
አይኖቾን ሳይ
ነጋ!
መች ሰልችቶይ
ቆንጇ ሸጋ!
እስክት በይ
ከኔ!
ትከሻሽ
ይለካ ዛሬ!
ይለካ ዛሬ
እሷ!
ሳቅና ጥርሷ!
ከኔ!
ምታውቅ አመሌን!
(አቤት አቤት)
ነጋ!
ቆንጇ ሸጋ!
ከኔ!
ይለካ ዛሬ!
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
(ሸጋ ያለሷ ከተባለ)
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
ሸጋ አይረሱም ከተባለ
እንዲያው ወንዱን ሁሉ አንጫጫቺው
እኳ እራ!!
አስታውስሻለው
አስታውስሻለው
አስታውስሻለው
አስታውስሻለው
አስታውስሻለው መች እረሳሻለው
አስታውስሻለው መች እረሳሻለው
የሀሳቤ ተካፍይ የልቤ ሙዳይ
አንቺን አዞልኝል ልኖር ባለም ላይ
የሀሳቤ ተካፍይ የልቤ ሙዳይ
አንቺን አዞልኝል ልኖር ባለም ላይ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
ምንግዜም አረሳሽ አፈር እስክገባ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ (አበባ)
ምንግዜም አረሳሽ አፈር እስክገባ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
(Ohh)
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
የፀደይ አበባ
(አበባ ohhh)
የፀደይ አበባ
(Oh)
ምን ብትጨልም አለም ምንስ ብታስከፋኝ
ምንም ባትደላ ምንስ ባትስማማኝ
አንቺ ፋኖስ ካለሽ የነብሴ አደይ
አብበሽ ይፈካል ይበራል ሰማይ
(Ooh)
ይመጣል ይሄዳል ደስታ ሃዘን
አንቺ እስካለሽ ድረስ ሁሉ መጀን(መጀን)
ዶፍ ቢዘንብ ቢናወጥ ዙሪያዬ
አቤት ታድዬ!
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ (አበባ)
ምንግዜም አረሳሽ አፈር እስክገባ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ (መጀን)
ምንግዜም አረሳሽ አፈር እስክገባ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
(የፀደይ አበባ)
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
አበባ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
የፀደይ አበባ
ምንግዜም አረሳሽ አፈር እስክገባ
ነወይ ልንለያይ
ከረምንና ደረሰ ጊዜው
ልንለያይ ሆነና ዋጠኝ ትካዜው
ቤቴን ያውቀው ጀምሯል ሀዘን
ልንሄድ ነው ፍቅሬ ሁሉን ረስተን
ጓደኞቻችን ነገ ያልፋሉ
አዲስ መንገድ ነዉ ሩቅ ይሄዳሉ
አንሆንም ትናንት እንዳረግነው
ተሰብስቦ ማውራት እኔና አንቺን ከበው
የተማርንበት ክፍል ትዝ ይለኛል
የኔ ያንቺ ቤት ይመስለኛል
የቀለድናቸው የቀለዱብን
መፅሀፍት እንኳ የሉም አብረውን
ከረምንና ደረሰ ጊዜው
ልንለያይ ሆነና ዋጠኝ ትካዜው
ቤቴን ያውቀው ጀምሯል ሀዘን
ልንሄድ ነው ፍቅሬ ሁሉን ረስተን
ጓደኞቻችን ነገ ያልፋሉ
አዲስ መንገድ ነዉ ሩቅ ይሄዳሉ
አንሆንም ትናንት እንዳረግነው
ተሰብስቦ ማውራት እኔና አንቺን ከበው
የተማርንበት ክፍል ትዝ ይለኛል
የኔ ያንቺ ቤት ይመስለኛል
የቀለድናቸው የቀለዱብን
መፅሀፍት እንኳ የሉም አብረውን
ነወይ ልንለያ
ንገርኝ ፍቅሬ ደረሰ ቀኑ
ነወይ ልንለያ
ይወራናቸው ቀርተው በሙሉ
ነወይ ልንለያ
ምላሹን ካንቺ የጠባበቃል
ነወይ ልንለያ
በርግጥ እውነቱ ልቤ ግን ያውቃል
ነወይ ልንለያ
ነወይ ልንለያ
የአይኔን እምባ ማበሻ
አንድ እሷን ደብቃቹ
መሃረቤን ያየብል አላየንም አላቹ
የመለያየትን ጎዳት
ባያቀው ልባችን
ነውይ ልንለያ ባላለ አፉችን
ነወይ ልንለያ