አብዛኛው ሰው ሙዚቃን ማዳመጥ ይወዳል ምክንያቱም ሙዚቃ ስሜትን የመለወጥ፣የዕለት ተዕለት ህይወታችን ውስጥ እፎይታን የማምጣት ኃይልን ስለሚይዝ. ላልተፈቱ ጥያቄዎቻችን መልሶች ከሞላጎደል በሙዚቃ ውስጥ ማግኘት እንችላለን። ሙዚቃ አይምሯችንን እና ሰውነታችንን የሚያረጋጋ የጥበብ ዓይነት ሲሆን ማንጎራጎር ደግሞ የበለጠ አስደሳች ሊሆን ይችላል።
ሙዚቃ በመሠረቱ የመስማት ችሎታን እንደሚያነቃቃ ጥናቶች ቢያሳዩም በሙዚቃ እና በጩኸት መካከል ያለውን ልዩነት ለመለየት የእኛ ትርጓሜ አስፈላጊ ነው። ማንም ሰው ሙዚቃን በተመሳሳይ መንገድ አይመለከትም። ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት እያንዳንዱ ሰው ሙዚቃን ለማዳመጥ ልዩ ተነሳሽነት እና የተለየ ምክኒያት ሊኖረው ይችላል።
ሙዚቃ በመሠረቱ የሚያነቃቃ ነገር ነው…
Sewasew is a global Ethiopian music streaming platform which is aimed to bring fans closer to artists through unique experiences and the highest sound quality