የሰዋሰው መተግበሪያ ላይ የአገልግሎት ክፍያን ከፍለን የምናገኛቸው ተጨማሪ ጥቅሞች ምንድናቸው

  • በመረጡት የጥቅል አማራጭ ያልተገደበ የሙዚቃ አገልግሎት።
  • ያሻዎትን የሙዚቃ ምርጫ አውርደው ማዳመጥ።
  • በመረጡት የጥቅል አማራጭ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያወረዱትን የሙዚቃ ምርጫ offline ማዳመጥ።
  • የራስዎን የሙዚቃ ስብስብ (playlist) መፍጠር።

9107 ላይ B ብለው ሲልኩ
በየሳምንቱ የ 25 ብር
የደንበኝነት ክፍያ ይፈፅማሉ

9107

የሰዋሰው መተግበሪያ ተጨማሪ ጥቅሞች